በCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአየር ንብረት ተግዳሮቶችን ለመፍታት የዓለም አቀፍ ትብብርና የጋራ ኃላፊነት አስፈላጊነትን የሚያንጸባርቅና ለዚሁ ግዙፍ ዓላማ የዓለም መሪዎች የጋራ ስብስብን የሚያሳይ ቅጽበት::
“ሮቦት የኢትዮጵያን ቡና ማፈላት ይችላል፤ የሰው ሠራሽ አልጎሪዝም ደግሞ የሰውን ልብ ተክቶ መምታት ይችላል... ነገር ግን የሰውን ልጅ መንፈስ፣ ፍቅር እና ስሜት መተካት ይቻለው ይሆን?”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶጋን እና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የተደረገላቸው ሞቅ ያለ አቀባበል፤ ቀጣይነት ያለውን ግንኙነታቸውን እንዲሁም ለባለብዙ ወገን ትብብርና ለዓለም አቀፍ ዕድገት ያላቸውን የጋራ ቁርጠኝነት የሚያንጸባርቅ ነው። ረቡዕ ኅዳር 02, 2019 23 አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: