የ7ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጉባኤው ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።
የጉባኤውን ሙሉ ሂደት እና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምላሾች በዶትስትሪም እና በሁሉም የኢቢሲ (EBC) መድረኮች በቀጥታ ይከታተሉ።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: