Search

"የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከጥቂት ዓመታት በፊት ከነበረበት 2 ነጥብ 6 ትሪሊዮን ሃብት ዛሬ 9 ትሪሊዮን ደርሷል።

ሓሙስ ኅዳር 17, 2019 51

ትልቅ ይወድም የነበረ ሃብተን በማሰባሰብ አጠቃላይ ሃብቱን በሶስት እጥፍ ማሳደግ ችሏል። 

ከገቢ አንጻርም አሁን ላይ  3 ነጥብ 1 ትሪሊዮን ብር ያስገባል። ባለፉት 3 ወራት ብቻ 72 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፍጠር ተችሏል። ይህም የመንግስት ሃብት ከመበዝበዝ ወጥቶ ትርፍ ሃብት እንዲያስመዘገብ የተሰራው የሪፎርም ስራ ውጤት ተመዝግቦበታል።"

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: