Search

ከወጪ ንግድ አንጻር ባለፉት ሶስት ወራት 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ከወጪ ንግድ ማግኘት ተችሏል።

ሓሙስ ኅዳር 17, 2019 70

ይህ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ25 በመቶ እድገት አለው። ከሀገራዊ ሪፎርሙ በፊት ካሉ ዓመታት ጋር ካነጻጻርነው ደግሞ የአንድ ዓመት የወጪ ንግድ ገቢ ጋር የሚስተካከል ነው። ይህ ኢትዮጵያ ትልቅ አቅም እያላት በአሰራር ውስንነት ተይዛ እንደነበር የሚያሳይ ነው።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: