አጠቃላይ የማባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ዜጎች ቁጥርም 70 ሚሊዮን የደረሰ ሲሆን በኢትዮጵያ 11 ትሪሊን ብር በዲጂታል ፋይናንስ ይዘዋወራል። ይህም በተለይ የብድር አቅርቦትን ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ አቅም ፈጥሯል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በኢትዮጵያ የባንኮች ተቀማጭ 5 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር ደርሷል።
አጠቃላይ የማባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ዜጎች ቁጥርም 70 ሚሊዮን የደረሰ ሲሆን በኢትዮጵያ 11 ትሪሊን ብር በዲጂታል ፋይናንስ ይዘዋወራል። ይህም በተለይ የብድር አቅርቦትን ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ አቅም ፈጥሯል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: