🔍 ኢንፎግራፊክስ "እያንዳንዱ ተማሪ ለላቀ እውቀት በትጋት እና ጉጉት ትምህርቱን እንዲከታተል፣ ለጥሩ ውጤት በጽናት እንዲተጋ እንዲሁም የሀገራችንን የወደፊት ዕድል መቅረጽ በሚያስችሉ ክህሎቶች እንዲገነባ አበረታታለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 📅 Sep 16, 2026 👁️ 434