Search

በኦንላይን የተፈተኑ ተማሪዎች የተሻለ የማለፍ ምጣኔ አስመዝግበዋል

እሑድ መስከረም 04, 2018 133

በኦንላይን ከተፈተኑት 134 ሺህ 609 ተማሪዎች መካከል 29 ሺህ 239 ተማሪዎች አልፈዋል።
ይህም በወረቀት ከተፈተኑት ጋር ሲነጻጸር በጣም የተሻለ ነው።
በለሚ ታደሰ