Search

የ"ሪሜዲያል" ዕድል እየቀነሰ ይሄዳል - ፕርፌሰር ብርሃኑ ነጋ

እሑድ መስከረም 04, 2018 160

ከማለፊያ ነጥብ በታች ለሚያመጡ ተማሪዎች የሚሰጠው የ"ሪሜዲያል" ዕድል እየቀነሰ ሄዶ በመጨረሻ የሚቀር መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ።

የተበላሸውን ሥርዓተ ትምህርት ለማካካስ ሲሰጥ የነበረው የ"ሪሜዲያል" ትምህርት ዕድል ከዘንድሮ ጀምሮ መግቢያው ከፍ እያለ እንደሚሄድ ነው የጠቀሱት።

የዘንድሮ የ"ሪሜዲያል" መግቢያ ውጤት ባይወሰንም ከ40 በመቶ በላይ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል።

በለሚ ታደሰ