Search

ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዟን አስመረቀች 🔥

ሓሙስ መስከረም 22, 2018 46

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኦጋዴን የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት መርቀዋል።
በሶማሌ ክልል ካሉብ የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር የማምረት አቅም አለው።