Search

የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

ማክሰኞ መስከረም 27, 2018 144

የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ለእለቱ የተያዙ አጀንዳዎችን በማፅደቅ ውይይቱን ማካሄድ ጀመሯል፡፡
 
ምክር ቤቱ 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ቃለጉባዔውን መርምሮ አፅድቋል።
ጉባኤው በሌሎች አጀንዳዎች ላይ በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል።