የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛሬ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ፖርት ሱዳን የሚያደርገውን በረራ ዳግም መጀመሩን አስታውቋል።
በቀን አንድ በረራ በማድረግ ዛሬ ዳግም የጀመረው አገልግሎት ከጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በቀን ወደ ሁለት በረራዎች የሚያድግ መሆኑን አየር መንገዱ ገልጿል።
በላሉ ኢታላ
#ebcdotstream #ethiopia #ethiopianairlines #eal #portsudan