#የመደመር_አንቀፅ እሑድ ጥቅምት 09, 2018 570 "...ጽንፈኝነት የፖለቲካ ገበያ መመርኮዣ ምርኩዝ ነው። በፖለቲካ ገበያ ውስጥ ቡድኖች የግልና የቡድን ፍላጎታቸውን ለማስፈጸም መመርኮዣቸው ጽንፈኝነት ነው። ጽንፈኝነት እኛና እነርሱ በሚል መከፋፈል ውስጥ የሚፈጠር የፖለቲካ ገበያ መነገጃ ገንዘብ ነው።" (#የመደመር_መንግሥት_ገጽ_366) #EBC #ebcdotstream #Medemer አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: