Search

118ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን

ቅዳሜ ጥቅምት 15, 2018 59

"የማንጨበጥ ነበልባል እሳት ነን ለጠላታችን
ፍሙ ከርቀት ይፋጃል ብረት ያቀልጣል ክንዳችን
ኢትዮጵያ በእኛ ደም ደምቃ በአፅማችን ፍላፅ ተማግራ
እንደታፈረች እንድትኖር ከዘመን ዘመን ተከብራ
ከመሞት በላይ እንሙት ደማችን ሺህ ጊዜ ይፍሰስ
አየር አፈሯ ይባረክ ምን ጊዜም ስሟ ይታደስ።"