Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክዬ ፕሬዝደንት ጣይብ ኤርዶዋን ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን አስታወቁ

ቅዳሜ ኅዳር 13, 2018 94

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክዬ ፕሬዝደንት ጣይብ ኤርዶዋን ጋር በኢኮኖሚ፣ የባሕል ወዳጅነት ግንኙነት፣ ዘላቂ ልማት፣ በአየር ንብረት ጥበቃ ሥራዎችን በሚያካትቱ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት አድርገናል ሲሉ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል።