በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኒያን ዘንድ በየዓመቱ ታህሳስ 19 ይከበራል።
ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በርካታ ቁጥር ያላቸው የእምነቱ ተከታዮች በንግስ በዓሉ ላይ ታድመዋል።
በሌላ በኩል በዓሉ የከተማዋን መልካም ገፅታ በማስተዋወቅ ረገድ ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው ነው።
በዓሉ በሠላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ የከተማ አስተዳደሩ ከቤተክርስቲያኗ እና ከሌሎች ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በተቀናጀ መንገድ እየተሠራ ይገኛል።
በሚካኤል ገዙ