Search

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የ6ኛ 5 ዓመት 3ኛ የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል

ቅዳሜ ሐምሌ 18, 2018 274

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በሁለት ቀናት ቆይታው ‎የክልሉን መንግሥት የአስፈጻሚ አካላት፤ የምክር ቤት ጽ/ቤት፤ የጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት ዓመታዊ አፈጻጸም ይገመግማል።

‎

‎በተጨማሪም የክልሉን የ2019 በጀት ዓመት ዓመታዊ በጀትን ጨምሮ የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።

ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለምክር ቤት አባላት የበጀት ዓመቱ የመንግሥት አፈጻጸም ሪፖርት እያቀረቡ ይገኛሉ።

በነስረዲን ሀሚድ

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: