Search

በጥቃቅንና በንዑስ ቡድኖች የተነሱ የአጀንዳ ሀሳቦች ለስልታዊ ቡድን መቅረብ ጀመሩ

ረቡዕ ሐምሌ 22, 2018 54

ዛሬ በነበረው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 16 የባለ 250 አባላት ስልታዊ ከእያንዳንዳቸው የተመረጡ 25 ወኪሎች ከጥቃቅን ቡድኖች እስከ ንዑስ ቡድኖች በነበረው ሂደት የተነሱ የአጀንዳ ሃሳቦችን በቃለ ጉባኤ አጠናቅረው ለባለ 250 ስልታዊ ቡድን ማቅረብ ጀምረዋል፡፡

የበዚህ መድረክ አጀንዳ ሃሳቦች ቀርበው ያልተካተቱ፣ ያልተብራሩና መጨመር የሚገባቸው ከተመካካሪዎች ተነስተው አጠናቃሪዎቹ ሰብስበዋል፡፡

16 ባለ 250 አባላት ስልታዊ ቡድኖች በቀረቡላቸው የአጀንዳ ሃሳች መግባባት ላይ እስሚደርሱ ውይይቱ በሁሉም ቡድኖች በቀጣይ ቀናትም ተጠናክሮ የሚቀጥለ ይሆናል፡፡

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: