በአርሰናል በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው ብራዚላዊው የክንፍ አጥቂ ቪኒሺየስ ጁኒየር በዚህ የዝውውር መስኮት ከሪያል ማድሪድ እንዳማይለቅ ስካይ ስፖርትስ ኒውስ ዘግቧል።
እንደ ዘገባው ከሆነ የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ኮከብ አጥቂውን የመሸጥ ምንም አይነት ፍላጎት እንደሌለው ተጠቅሷል።
በተጨማሪም የክለቡ አመራሮች ከተጫዋቹ ጋር አዲስ የረጅም ጊዜ ውል ለማስፈረም በሚደረገው ንግግር ሙሉ በሙሉ በራስ መተማመን ላይ እንደሚገኙ ተጠቁሟል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: