የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ምርጥ ተጫዋቹን ይፋ ሲያደርግ፣ የአርሰናሉን ስፔናዊ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።
አርሰናል በ4ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃ ግብር ወደ ስታድየም ኦፍ ላይት አቅንቶ ሰንደርላንድን 2 ለ 0 ሲያሸንፍ ዴቪድ ራያ የፍጹም ቅጣት ምት ማዳኑ ይታወሳል።
ግብ ጠባቂው በጨዋታው ጎል ሊሆኑ የሚችሉ ኳሶችንም በማዳን መረቡን ሳያስደፍር ወጥቷል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: