Search

የመደመር አንቀጽ

ረቡዕ ሐምሌ 29, 2018 40

"የጋራ ማንነት ተሠርቶ የሚያልቅ ነገር ሳይሆን ሁሌም እየተሠራ እያደገ የሚሄድ ነገር ነው። የጋራ ማንነት እየተገነባ የሚሄደው ደግሞ በጋራ ግብ ዙሪያ በመረባረብ ነው። የጋራ ግብ ልዩነትን ታሳቢ ያደረገ ግብ በመሆኑ ማነኛውም ሰው ይህን ግብ ለማሳካት ከመሥራት የሚያግደው ጤናማ ሰበብ ሊኖር አይችልም"

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: