መዲናችን አዲስ አበባን እንደስሟ ውብ፣ ለምለም እና ለኑሮ ምቹ የማድረግ የኮሪደር ልማት ስራ በተግባር ተረጋግጧል። የዚህ ታላቅ ከተማ የለውጥ ጉዞ ሁነኛ ማሳያ ደግሞ የታሪካዊቷ ፒያሳ አዲሱ ገጽታ ነው።
ፒያሳ ጥንታዊ ቅርሶቿንና ታሪካዊ ማንነቷን በጠበቀ መልኩ፣ በዘመናዊ የመንገድና የውበት መሠረተ-ልማቶች ተደራጅታ ለነዋሪዎችና ለጎብኚዎች ልዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ውበትን እየሰጠች ትገኛለች።
የኮሪደር ልማቱ መዲናችንን ለነገው ትውልድ የምትመጥን፣ የዘመነች እና በምግባርም እንደ ስሟ አበባ አድርጓታል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: