ከሁለት ቀናት በፊት በሰላም ግንባታ፣ በሃይማኖት ጉዳዮች፣ በሙስና እና መልካም አስተዳደር እንዲሁም በመንግሥት አደረጃጀት እና የፖለቲካ ሥርዓት ሲመካከሩ የነበሩ ቡድኖ መግባባት ላይ እንደደረሱ መገለፁ የሚታወስ ነው፡፡
በዛሬው ዕለት ደግሞ የተቀሩት ማለትም፡-
• በሀገር ግንባታ
• በፌዴራል ከተሞች ጉዳይ
• ተቋማት ግንባታ፣ የሕግ የበላይነት እና ሰብዓዊ መብት
• ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ተመካካሪዎች ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መረጃ አመላክቷል፡፡
ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: