Search

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አራተኛው መጽሐፍ - "የመደመር መንግሥት"

Aug 19, 2025

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመደመር ሐሳብ ላይ የጻፉት አራተኛውን እና "የመደመር መንግሥት" የተሰኘውን አዲስ መጽሐፍ በተመለከተ ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ነገ ነሐሴ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በኢቢሲ ሁሉም አማራጮቻችን ይጠብቁ።

#PMOEthiopia #Ethiopia #ebcdotstream #PMAbiy