Search

የአፍሪካን ትክክለኛ ስፋት ያውቃሉ?

ቅዳሜ ነሐሴ 30, 2018 33

ይህ ካርታ በተባበሩት መንግሥታት (UN) የጸደቀውና የአህጉራቱን ትክክለኛ የመሬት ስፋት የሚያሳየው (Equal Earth projection) ነው።

ከዚህ ቀደም በነበሩት የተለመዱ ካርታዎች ላይ አፍሪካ ከእነስፋቱ በብዙ እጥፍ አንሳ ትታይ እንደነበር ይታወቃል።

እርስዎስ አፍሪካ ከሌሎች አህጉራት ጋር ስትነጻጸር ስፋቷ ይህን ያህል ግዙፍ መሆኑን ያውቁ ነበር? ስለዚህ አስገራሚ እውነታ ምን ይላሉ?

አሁን ግዙፉ አህጉር ማን ነው?

ሐሳብዎን ያጋሩን

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: