በባሕር ዳር ከተማ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና የውስጥ እና የውጪ ጠላቶችን የሚቃወም ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።
በሰልፉ የከተማዋ ነዋሪዎች ነቂስ ወጥተው የተለያዩ መልዕክቶችን እያሰሙ ነው።
በሳሙኤል ወርቃየሁ

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: