Search

በባሕር ዳር ከተማ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት እየተካሄደ በሚገኘው ታላቅ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ከተሰሙ መልዕክቶች መካከል

ማክሰኞ ጥቅምት 17, 2019 56

የባሕር በር ባለቤትነታችን በልጆቿ መሥዋዕትነት እውን ይሆናል!

ከግድቡ ወደ ወደቡ እንሸጋገራለን!

የኢትዮጵያ ጠላቶችን እየደመሰስን ሰንደቅ ዓላማችን ከፍ እናደርጋለን!

መንግሥት ለሰላም መስፈን የሚወስዳቸውን እርምጃወች እንደግፋለን!

የሀገራችንን ሰላም ለማወክ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር የተሰለፉ ኃይሎችን በፅኑ እናወግዛለን!

ለድል የተወለደው መከላከያ ሠራዊታችን አለኝታችን ነው!

መከላከያ ሠራዊታችን የኅብረ ብሔራዊነታችን ማሳያ አርማችን ነው!

መከላከያ ሠራዊታችን፣ የፌዴራል እና የክልል የፀጥታ ኃይሎች ለከፈሉት ዋጋ ክብር እንሰጣለን!

ሀገርን ለማፅናት እና ለማበልፀግ ከመንግሥት ጎን እንሰለፋለን!

በማይነጥፈው የመከላከያ ሠራዊታችን የጀግንነት ተጋድሎ የሀገራችን ክብር ከፍ እናደርጋለን!

የሀገራችን አንድነት በፀረ ሰላም ኃይሎች ሴራ አይደናቀፍም!

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: