Search

ኢትዮጵያ አዲስ የታጠቀችው የአየር መቃወሚያ ሥርዓት፦ ኤስ-400 አስደማሚ አቅም

ሓሙስ ጥቅምት 19, 2019 76

የኤስ-400 (S-400 Triumf) የአየር መከላከያ ሥርዓት

 

ዓለም አቀፍ ደረጃ፡ በዓለም ላይ ካሉ እጅግ ምርጥ የአየር መከላከያ ቴክኖሎጂዎች ግንባር ቀደም።

 

የራዳር ቅኝት፡ እስከ 600 ኪሎ ሜትር ርቀት የመቃኘት አቅም።

 

የማምከን ወሰን፦ ርቀት፦ እስከ 400 ኪሎ ሜትር። ከፍታ፦ እስከ 30 ኪሎ ሜትር።

 

የሚመክታቸው አደጋዎች፡ ስውር (Stealth) የጠላት አውሮፕላኖች፣ ክሩዝ እና ባለስቲክ ሚሳኤሎች፣ እንዲሁም ድሮኖች (Drones)።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: