Search

ኢትዮጵያ አዲስ የተረከበቻቸው የሩሲያ ስሪት የሱ-35 የጦር ጄቶች አስደናቂ የማድረግ አቅም

ሓሙስ ጥቅምት 19, 2019 64

 በ4++ ትውልድ የሚመደብና የአምስተኛ ትውልድ ቴክኖሎጂን የተላበሰ።

 

የራዳር አቅም ("Irbis-E")፡ እስከ 400 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ያሉ ዒላማዎችን አስቀድሞ መለየት የሚችል

 

በአንድ ጊዜ 30 የአየር ዒላማዎችን የመከታተልና 8ቱን በአንድ ጊዜ የመምታት ብቃት።

 

ከፍተኛ ፍጥነት፦ በሰዓት እስከ 2,400 ኪሎ ሜትር።

 

የጉዞ ርቀት (ያለ ነዳጅ መሙያ) ፦ እስከ 3,600 ኪሎ ሜትር።

 

አቅጣጫ ቀያሪ ሞተር (Thrust-Vectoring)- በየትኛውም አንግል አቅጣጫን በማዞር በአየር ላይ ወደር የለሽ የመገለባበጥ ብቃት።

 

የጦር መሳሪያ - 8 ቶን የሚመዝኑ ዘመናዊ ሚሳኤሎችና ቦምቦችን የመሸከም አቅም ያለው

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: