Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በባሌ ዞን የተከናወነው የክረምት እርሻ አፈጻጸም ተመለከቱ

ረቡዕ ጥቅምት 25, 2019 58

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በባሌ ዞን የክረምት እርሻ አፈጻጸምን መመልከታቸውን ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት፣ በዘንድሮው ክረምት ከፍተኛ የዝናብ እጥረት ሥጋት የነበረ ቢሆንም በመንግሥትና በሕዝብ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መልካም የሚባል አፈጻጸም ተመዝግቧል ብለዋል።

"ኢኮኖሚያችን አይበገሬ ሆኖ ሰው ሠራሽና ተፈጥሯዊ ፈተናዎችን እንዲቋቋም፣ ቀድሞ መዘጋጀትና አማራጮችን ማስፋት የግድ ነው።" ሲሉም አክለዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: