Search

የመደመር መንግሥት የሰው ተኮር ልማት ማዕከል፡ አዲስ አበባ

ሰኞ ጥቅምት 23, 2019 45

የልማት ዋና ዓላማ ሰውን ማሻሻል፣ የኑሮ ጥራቱን ማሳደግና የተሻለ የነገ ተስፋ መፍጠር ነው። ሰው ለልማት ይሠራል፤ ልማትም የሰውን ሕይወት ለማሻሻል ይሠራል።

የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ ነዋሪዎች መንደር ይህንኑ እሳቤ በተግባር የሚያሳይ የሰው ተኮር ልማት ማዕከል ነው።

የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ መንደር፣ የልማት ፍሬ በሰዎች ፈገግታ፣ በተሻሻለ ኑሮ፣ በተጠበቀ ክብርና በተፈጠረ የነገ ተስፋ እንደሚለካ የሚያሳይ ተጨባጭ ምሳሌ ነው።

የልማታችን መነሻም ሆነ መዳረሻ ሰው ነው!

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: