Search

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

ሰኞ ነሐሴ 19, 2017 74

የኢትዮጵያ ማንሠራራት ጅማሮ፤
የደም ጠብታ
የላብ ጠብታ
የዕንባ ጠብታ
የውኃ ጠብታ
ድምር ውጤት መሆኑን፣ ይህ ግድብ ህያው ምልክት ሆኖ ለትውልድ ሲመሰክር ይኖራል።