ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር የአምስተኛ ምዕራፍ የፍፃሜ ውድድሩን እሑድ ኅዳር 6 ቀን በድምቀት ያካሂዳል።
በፕሮግራሙ ላይ አቶ ፍፁም ንጉሤን ጨምሮ የውድድሩ ዳኞች እና ሌሎች ሥራ ፈጣሪዎች ልምዳቸውን እያካፈሉ ውድድሩን ይመሩታል።
በውድድሩ አሸናፊ የሚሆኑ ተወዳዳሪዎች የ2 ሚሊየን ብር ሽልማት እና የ50 ሚሊየን ብር የሥራ ማስኬጃ ብድር ይመቻችላቸዋል።
ልዩ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና በኢቢሲ የዶትስትሪም ገጾች እሑድ ኅዳር 6 ቀን 2019 ዓ.ም በቀጥታ ይተላለፋል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: