ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር የአምስተኛ ምዕራፍ የፍፃሜ ውድድሩን እሑድ ኅዳር 6 ቀን በድምቀት ያከናውናል።
በፕሮግራሙ ላይ ኢንጂነር ፀደቀ ይሁኔን ጨምሮ የውድድሩ ዳኞች እና ሌሎች ሥራ ፈጣሪዎች ልምዳቸውን እያካፈሉ ውድድሩን ይመሩታል።
በውድድሩ አሸናፊ የሚሆኑ ተወዳዳሪ የ2 ሚሊየን ብር ሽልማት እና የ50 ሚሊየን ብር የሥራ ማስኬጃ ብድር ይመቻችላቸዋል።
ልዩ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና በኢቢሲ የዶትስትሪም ገፆች እሑድ ኅዳር 6 ቀን 2019 ዓ.ም በቀጥታ ይተላለፋል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: