Search

ለወራት በ"ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሥራ ፈጠራ ተወዳድረው ለፍጻሜ የደረሱት ሥራ ፈጣሪዎች ሊሸለሙ ነው

ቅዳሜ ኅዳር 05, 2019 189

ከመላ ኢትዮጵያ ተወጣጥተው ላለፉት አራት ወራት ሲወዳደሩ ከቆዩት የሥራ ፈጠራ ተወዳዳሪዎች አምስቱ ለፍፃሜ ውድድር ቀርበዋል።

በኦክስጂን ማምረቻ ማሽን፣ በኘሮቲን ምርት፣ በከተሞች የውሀ አቅርቦት ሲስተም፣ የዘይትን ጉዳት በሚቀንስ መድሀኒት ምርት እና በቴሌ ሜዲሲን የሥራ ፈጠራ ኘሮጀክቶች ለውድድር ይቀርባሉ።

እሑድ በሚካሔደው የምዕራፍ 5 የፍፃሜ ውድድር አሸናፊዎቹ የ2 ሚሊየን ብር ሽልማት እና የ50 ሚሊየን ብር የሥራ ብድር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይመቻችላቸዋል።

ውድድሩ እሑድ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በቀጥታ ይተላለፋል።

ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ውድድር።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: