🔍 ዜና በፎቶ አባ ገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች እንዲሁም የበዓሉ ታዳሚዎች በሆረ ፊንፊኔ የ‘ኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ ሥነ ሥርዓት/ እያከናወኑ ነው #ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ! 📅 Oct 03, 2026 👁️ 121
🔍 ኢትዮጵያ አባ ገዳዎች በሆረ ፊንፊኔ የ‘ኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ ሥነ ሥርዓት/ እያከናወኑ ነው #ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ! 📅 Oct 03, 2026 👁️ 120
🔍 ኢትዮጵያ የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ ታዳሚዎች “ያለፈውን ዓመት በሰላም አሳልፈህ ዘንድሮ ያደረስከን ፈጣሪ ምስጋና ይገባኻል” እያሉ እያመሰገኑ ወደ መልካ ፊንፊኔ እያቀኑ ነው #ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ! 📅 Oct 03, 2026 👁️ 90
🔍 ዜና በፎቶ የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ ታዳሚዎች ወደ መልካ ፊንፊኔ እያመሩ (በምሥል) #ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ! 📅 Oct 03, 2026 👁️ 105
🔍 ኢትዮጵያ “ከሚያመሹበት የሚያድሩበት ቤት ይሻላል፤ ፊታቸውን ወደ ሰላም ለሚመልሱ አሁንም የሰላም በር ክፍት ነው”፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 📅 Oct 02, 2026 👁️ 300