የክሪስታል ፓላስን ግቦች ጃን ፍሊፕ ማቴታ በፍጹም ቅጣት ምት፣ ማርክ ጌሂ እና ኢስማኤል ሳር በጨዋታ አስቆጥረዋል።
አስቶን ቪላ በሜዳው ቪላ ፓርክ ባደረገው በዚህ ጨዋታ ለ2ኛ ጊዜ ሲሸነፍ፤ ክሪስታል ፓላስ በዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን ማስመዝገብ ችሏል።
በዚህም አስቶን ቪላ ካደረጋቸው 3 የሊግ ጨዋታዎች አንድ ነጥብ ብቻ በማግኘት 19ኛ ደረጃ ላይ ለመቀመጥ ተገዷል።
በአንተነህ ሲሳይ
#ebcdotstream #premierleague #palace #villa