Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ማዕድ አጋሩ

እሑድ ጳጉሜን 02, 2017 81

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል።