Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና አደም ፋራህን ጨምሮ ከከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች ጋር በመሆን ጂግጂጋ ከተማ ገብተዋል

ረቡዕ መስከረም 21, 2018 147

በቆይታቸውም በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ይጎበኛሉ።