Search

በፈጠራ እና ፍጥነት እሳቤ በተቃኘ ልማት ላይ የምትገኘው ባሕርዳር

እሑድ መስከረም 25, 2018 58

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለሥራ ጉብኝት "ተፈጥሮ በውኃ፣ በልምላሜ እና በዘንባባ በኳላት ውብ ምድር" ባሕርዳር ገብተዋል፡፡
በቆይታቸው የአማራ ክልል ፖሊስ የሪፎርም ሥራ፣ የዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና አዲስ ህንፃን እንደሚመርቁ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ጠቁመዋል።
በተጨማሪም "በፈጠራ እና ፍጥነት እሳቤ በተቃኘ ልማት ላይ የምትገኘውን ከተማ" የተለያዩ የልማት ስራዎች ተዘዋውረው ይመለከታሉ።
በባሕርዳር ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሞቀ አቀባበል ላደረጉላቸው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና ካቢኒያቸው እንዲሁም ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አመራሮች ምስጋና አቅርበዋል፡፡