Search

የዩኒቨርስቲ ምደባ መመልከቻ ድረገጽ ይፋ ሆነ

ረቡዕ መስከረም 28, 2018 792

ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ምደባ መመልከቻ ድረገጽ ይፋ መደረጉን አስታውቋል።

የዩኒቨርስቲ ምደባ እየተጠባበቁ የሚገኙ ተማሪዎች በሚከተሉት ሊንኮች መመልከት ይችላሉም ተብሏል።

ድረገጽ፥  https://student.ethernet.edu.et

ቴሌግራም ቦት  @moestudentbot