Search

ከሳርቤት - ጀርመን አደባባይ- ጋርመንት ፉሪ የሚዘልቀው የኮሪደር ልማት ምን ምን አካቷል?

ቅዳሜ ጥቅምት 15, 2018 36

እስከ 60 ሜትር የሚሰፋ 16.5 ኪ.ሜ አስፓልት መንገድ (በተጨማሪ 3 .5 ኪ. ሜ የውስጥ ለውስጥ መንገድ) አለው
• 33 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ
• 13.3 ኪ.ሜ የሳይክል መንገድ
• 21 የተለያዩ ፕላዛዎች
• ክረምት ከበጋ ፣ በቀን እና በምሽት አገልግሎት የሚሰጡ 20 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች
• 20 የልጆች መጫወቻ ቦታዎች
• 5.2 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው የወንዝ ዳርቻ ልማት
• 20 የመኪና ማቆሚያ ቦታና ተርሚናሎች ፣ 1 የመኪና ቻርጂንግ ስቴሽን
• በግለሰቦች እና በመንግስት የተገነቡ 1,107 የንግድ ቤቶች
• 50.5 ሄክታር ስፋት ያላቸዉ አረንጓዴ ቦታዎች
• 40 የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶች
• 38 የታክሲና አውቶቡስ ቤይ
• 13 ካፌዎች እና 1 ሬስቶራንት እንዲሁም ከ 1 ሄክታር በላይ የነርሰሪ ቦታን በዉስጡ አካትቶ ይዟል።