የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፓርቲው ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ለመታደም አፋር ክልል ርዕሰ መዲና፣ ሰመራ ገብተዋል።
እንግዶቹ ሱልጣን አሊ ሚራህ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሃጂ አወል አርባ እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባባል አድርገውላቸዋል።
#ebcdotstream #ethiopia #urbanforum #Afar #Semera