ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ፓርቲ ሕጋዊ እውቅና ተሰጠው ማክሰኞ ኅዳር 30, 2018 629 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ“ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት)" ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ሰጠ። ቦርዱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለ“ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት)" ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ኅዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም መስጠቱን አስታውቋል። አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: Send ተያያዥ ዜናዎች: ምርጫ የሕዝብ ሉዓላዊነት የሚገለጽበትና ሕዝብ በድምፁ መንግሥት የሚመሠርትበትም ሂደት ነው፡- ከንቲባ አዳነች አቤቤ ቅዳሜ ሚያዝያ 24, 2018 ምርጫውን ለመታዘብ 55 ድርጅቶች ተመዝግበዋል - ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሓሙስ ሚያዝያ 15, 2018 ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ50 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል - ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሓሙስ ሚያዝያ 15, 2018 "የትግራይ ወጣት የፖለቲካ ሴራዎችን ተረድቷል፤ ከአሁን በኋላ የጦርነት መሣሪያ አይሆንም"፦ የቀድሞዋ አፈ-ጉባኤ ኬሪያ ኢብራሂም እሑድ ሚያዝያ 11, 2018
5 "ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኗል"፦ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሰኞ ነሐሴ 12, 2017 28157