የአእላፋት ዝማሬ ከተማችንን አድምቋል - ከንቲባ አዳነች አቤቤ ማክሰኞ ታኅሣሥ 28, 2018 553 ዛሬ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተካሄደው “የአእላፋት ዝማሬ” ድንቅ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የአእላፋት ዝማሬ ከተማችንን በጣም አድምቋል!፤ ፈጣሪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ ሲሉም በማኅበራዊ የትስስር ገጽ አስፍረዋል። #ebcdotstream #EBC #addisababa አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: Send ተያያዥ ዜናዎች: ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ ቅዳሜ ሰኔ 13, 2018 የክረምት ደጋግ እጆች፦ የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ዋስትና አዲስ ምዕራፍ ቅዳሜ ሰኔ 13, 2018 የነገን ተስፋ የሰነቁት ሀገራዊ የበጎ ፈቃድ ንቅናቄዎች እና ማኅበራዊ ፋይዳቸው ዓርብ ሰኔ 12, 2018 ከአዋሬ ደሳሳ ጎጆ እስከ መላው ኢትዮጵያ፡ የሕይወት ቅኝትን የቀየረው የክረምት በጎ ፈቃድ ንቅናቄ ዓርብ ሰኔ 12, 2018
4 "ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኗል"፦ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሰኞ ነሐሴ 12, 2017 29809