የተጀመረው የጎንደር ኮሪደር ጎንደርን የትናንት፣ የዛሬና የነገ ከተማ እያደረጋት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
የእናቶቻችንንና የአባቶቻችንን ታሪክ እየተረክን የእኛን ታሪክ ካልሠራን፤ ልጆቻችን በአያቶቻቸው የሚኮሩ በአባቶቻቸው የሚያፍሩ ይሆናሉ ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ጎንደር ከዚህ እያተረፈችን ነው ሲሉ ገልጸዋል።
#EBC #ebcdotstream #Ethiopia #Timket #Gondar