የእንግሊዙ ክለብ ማንቸስተር ዩናይትድ ቤንጃሚን ሼሽኮን ከጀርመኑ አር.ቢ ሌይፕዚሽ በይፋ አስፈርሟል።
የሕክምና ምርመራውን ያጠናቀቀው ሼሽኮ በዩናይትድ ቤት አምስት ዓመታት የሚያቆየውን ፊርማ ማኖሩን ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል።
ማንቸስተሮች ዛሬ ከፊዮረንቲና ጋር በኦልድ ትራፎርድ በሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ ሼሽኮን ከደጋፊው ጋር ያስተዋውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።
#ebcdotstream #ebcsport #football #manchesterunited