Search

የ ዘ አትሌቲክ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ግምት

ሰኞ ነሐሴ 05, 2017 301

የዘ አትሌቲክ ጸሃፊዎች በመጭው አርብ የሚጀምረውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተመለከተ በሰጡት ሃሳብ ሊቨርፑል በድጋሜ ዋንጫውን ሊያነሳ እንደሚችል ግምታቸውን አስቀምጠዋል፡፡
ከ8ቱ የዘ አትሌቲክ ጸሃፊዎች አራቱ ሊቨርፑል ዋንጫውን በድጋሜ ያነሳል ሲሉ ሦስቱ ደግሞ አርሰናል ዋንጫውን ለማንሳት ትክክለኛው ጊዜ ላይ እንደሚገኝ አስቀምጠዋል፡፡
ባለፈው የውድድር አመት አስቸጋሪ ጊዜ ያሳለፈው ማንችስተር ዩናይትድ 9ኛ ደረጃን ይዞ እንደሚያጠናቅቅ ሲገምቱ ማንችስተር ሲቲ እና ቼልሲ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ እንደሚሆኑም አስቀምጠዋል፡፡
በአንተነህ ሲሳይ