Search

“አፈሳ ይቁም፤ ሰላም ይስፈን” በሚል መሪ ሐሳብ ሕገ-ወጡ የህወሓት ቡድን በትግራይ ሕዝብ ላይ የሚፈፅመውን አፈና እና ጭቆና በሚያወግዘው ሰላማዊ ሰልፍ ከተላለፉ መልዕክቶች መካከል፡-

ቅዳሜ ሐምሌ 11, 2018 222

 

👉 በህወሓት ቡድን የተጣለው አፋኝ አዋጅ በአስቸኳይ ይነሳ! 

👉  ወጣቶች ለጦርነት ዓላማ በኃይል እየታፈሱ መወሰዳቸው ይቁም 

👉  ጦርነት ይበቃ፣ ስደት ይበቃናል፣ 

👉 የፕሪቶሪያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ ይከበር፤ 

👉  ሰላም የትግራይ ሕዝብ ምርጫ ነው

👉 ስምምነቱ በሕወሐት ቡድን መጣሱን እናወግዛለን 

👉 የሕወሓት ቡድን አፋኝ አዋጅ በአስቸኳይ ይቁም፣

 

 

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: