ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአርሜኒያ ሪፐብሊክ ቀዳማዊት እመቤት አና ሀኮብያን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማካሄዳቸውን አስታወቁ።
ቀዳማዊት እመቤቷ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት፣ ከአርሜኒያ አቻቸው ጋር በተገናኙበት ወቅት በየሀገራቱ እያከናወኗቸው በሚገኙ ልዩ ልዩ ሥራዎች ዙሪያ በጋራ መክረዋል።
ሁለቱ ቀዳማዊት እመቤቶች ያደረጉት ውይይት የተሳካ እና ፍሬያማ እንደነበርም ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በመልዕክታቸው አረጋግጠዋል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: