ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ይህ የውድድር ዘመን በእግር ኳስ ሕይወቱ የመጨረሻው ሊሆን እንደሚችል አስታውቋል።
ሮናልዶ በዚህ ጉዳይ ላይ በሰጠው አስተያየት፣ “ይህ በእግር ኳስ የመጨረሻ ዓመቴ የመሆን ዕድሉ ሰፊ ነው... አስደናቂ ታሪክ ትቼ ማለፍ እፈልጋለሁ። የወደፊት ጉዞዬን ከወዲሁ አቅጃለሁ።” ብሏል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቅርቡ ከእግር ኳስ ዓለም እንደሚሰናበት ማረጋገጡን ለቮግ መጽሔት መናገሩን የዘገበው ፋብሪዚዮ ሮማኖ ነው።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: